Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Police University
  • Address , Phone: +251944199467
  • Website
  • Deadline27 Jul 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2025-07-27 10:30:00
  • Categories Goods

ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግል ጽህፈት መሳሪያ ግ/ጨረታ

Ethiopian Police University


Tender Information

Titleለ2018 በጀት አመት የሚያገለግል ጽህፈት መሳሪያ ግ/ጨረታ
Descriptionለ2018 በጀት አመት የሚያገለግል ጽህፈት መሳሪያ ግ/ጨረታ
Procuring EntityEthiopian Police University
Reference NoEPU-NCB-G-0038-2017-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-07-27 10:00:00
Invitation Date2025-07-17 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Sendafa, Room 02
Sendafa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116735510
Email: EPUmarketingteam1@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1503, Postal Code: 02

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause  4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

TechnicalQualification

  • •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:

    Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments

    (Ref: 37.4 (d). )

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፤
መስሪያቤታችን የኢትዮጵያ ፖሉስ ዩኒቨርሲቲ ሇ2018 በጀት አመት የሚያገሇግል ጽህፈት መሳሪያ
ግ/ጨረታ ግዥ ሇመግዛት በወጣው ጨረታ ሊይ የሚወዳዯሩ ድርጅቶች ሇሚወዳዯሩባቸው የሚከተለትን
ነገሮች ማሟሊት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ሰንዳፋ ከተማ ፡የኢትዮጵያ
ፖሉስ ዩኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ማቅረብ አሇበት፡፡
2. ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond Bank Guarantee)
ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድቀን በፊት ኢት/ፖ/ዩኒቨርሲቲ
አስተዳዯር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ
ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በE-GP ሲስተም ሊይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ
ይጠበቅባችኋል፡፡
3. ድርጅቶች ሇመወዳዯሪያነት የምታቀርቡትን ናሙና አይነቱን በመጥቀስ በጨረታ ሰነደ (specific
requairement) ውስጥ በተቀመጠው የናሙና ማስረከቢያ ፎርም ሊይ በመሙሊት ማቅረብ
አሇባችሁ፤ ካልሆነ የማናስተናግዳችሁ መሆኑን እንገጻሇን፡፡
4. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው ጽህፈት መሳሪያ የጽህፈት መሳሪያ አቃ ግዥ ኦርጅናል ጥራት
ያሇው መሆን አሇበት፡፡
5. ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪኮድ ሸር ያሊዯረገ ተጫራች ፤በኋሊ ሇሚመጣው ችግር
መስሪያቤታችን ሀሊፊነቱን አይወስድም፡፡
6. ስፔስፊኬሽን ስሊስቀመጥን እንድታዩት እና በስፔኩ መሰረት ናሙና እንድታቀርቡ እንገልጻሇን፡፡
7. መስሪያቤቱ ጨረታዉን ሙለ በሙለ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አሇዉ፡፡
Save Tender