ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግል የፅዳት ግዥ ግልጽ ጨረታ
Ethiopian Police University
Tender Information
| Title | ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግል የፅዳት ግዥ ግልጽ ጨረታ |
| Description | ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግል የፅዳት ግዥ ግልጽ ጨረታ |
| Procuring Entity | Ethiopian Police University |
| Reference No | EPU-NCB-G-0037-2017-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-07-28 15:00:00 |
| Invitation Date | 2025-07-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Sendafa, Room 02 Sendafa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116735510 Email: EPUmarketingteam1@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1503, Postal Code: 1503 |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Form Data on Joint Ventures:
In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1
(Ref: 4.1) - •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority:
Bidder has been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Administration Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts, in accordance with ITB Clause 4.4.
(Ref: 4.4) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
TechnicalQualification
- •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments
(Ref: 37.4 (d). )
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
መስሪያ ቤታችን የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም. የተለያዩ የአይ ሲቲ/የቴክኖሎጅ/ እቃዎችን ለመግዛት በወጣው ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው መጽሀፍት የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ሰንዳፋ ከተማ፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2. ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond Bank Guarantee) ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ኢት/ፖ/ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
3. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው የአይ ሲቲ/የቴክኖሎጅ/ እቃዎች ኦርጅናል እና በሚቀርበው እስፔክ መሰረት ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
4. ድርጅቶች ለመወዳደሪያነት የራሳቸውን ስፔስፊኬሽን በሲስተሙ ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባችሁ፤
5. ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪ-ኮድ ሸር ያላደረገ ተጫራች፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡
6. ድርጅቶች የመወዳደሪያ ዋጋ ሲሞሉ በተቀመጠው ስፔክ /በዝርዝር መስፈርቱን/ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፤
7. ጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መስሪያ ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ ደብዳቤ ብቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡ እዲሁም ካደራጃቸው ጽ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት በሲስተም ላይ ማስቀመጥ/ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
8. መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
