Tender Detail

Tender Details

  • Company Jimma University
  • Address Jimma, Jimma, Ethiopia, Phone: +251471123895
  • Website
  • Deadline19 Aug 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security350000
  • opening date2025-08-19 10:30:00
  • Categories Goods

ሎት-07 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ከፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

Jimma University


Tender Information

Titleሎት-07 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ከፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
Descriptionሎት-07 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ከፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ
Procuring EntityJimma University
Reference NoJU-NCB-G-0019-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-08-19 10:00:00
Invitation Date2025-07-23 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:Jimma University, Room DD201
Jimma University, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 471123895
Email: Procurement@ad.ju.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 378, Postal Code: -

TechnicalQualification

  • •Major relevant contracts successfully completed:

    Major relevant contracts successfully completedBidder has to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number

    and period specified in the BDS

    የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የ ሶስት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ፡፡

    (Ref: As Per ITB)
  • •የጭነት መኪና ፡- :

    የጭነት መኪና ፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነትያለዉ ሽፍን የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም  ያቀረበ 

    (Ref: As per this ITB)
  • •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- :

    ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱን ለዋና ግቢ ማስፈፀም የሚያስችል 20,000 /ሃያ ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል ቢያንስ 2(ሁለት) ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 01(አንድ) የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 3(ሶስት) ማቡኪያ ማሽን ፣ 275 KVA ጄኔነተር ፣ 1(አንድ) የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 40 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ 

    (Ref: As per this ITB)
  • •በቂ መጋዘን ያለዉ፡- :

    በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 9*12 ሜትር መጋዘንና 8*9 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ  በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡  

    (Ref: As per this ITB)
  • •Audit report :

    The bidders must submit performance audit report for the past 5 consecutive years

    (Ref: As per ITB )
  • •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:

    Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments

    ፡

    (Ref: 37.4 (d). )

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)

FinancialQualification

  • •Documents proofing bidder financial standing:

    Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)

    የገንዘብ አቅም፡- በጠቅላላ ድምር ቢያንስ 75,000,000.00 (ሰባ አምስት ሚሊዮን ብር) ባለፉት 5 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡

    (Ref: 37.5 (b). )

Bid Security

Amount: 350000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

The university reserves the right to cancel a bid either fully or partially.
Save Tender