Lot-10 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ከፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ
Jimma University
Tender Information
| Title | Lot-10 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ከፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ |
| Description | Lot-10 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ከፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ |
| Procuring Entity | Jimma University |
| Reference No | JU-NCB-G-0006-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-19 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-07-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Jimma University, Room BD201 Jimma University, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 471123895 Email: Procurement@ad.ju.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 378, Postal Code: - |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2)
TechnicalQualification
- •Major relevant contracts successfully completed :
Bidder has to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS
የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ያቀረበ
(Ref: as per ITB) - •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments
(Ref: 37.4 (d). ) - •Audit repor:
Audit report Audit report The bidders must submit performance audit report for the past 5 consecutive years
(Ref: As per ITB) - •በቂ መጋዘን:
በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 4*5 ሜትር መጋዘንና 6*7 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ ህጋዊ ማስረጃ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: As Per ) - •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡:
ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱን ለዋና ግቢ ማስፈፀም የሚያስችል ቢያንስ 1 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 1 የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 2 ማቡኪያ ማሽን ፣ለስራዉ በቂ ጉልበት ያለዉ ጄኔነተር ፣ 1 የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 15 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡
(Ref: As per ITB) - •የጭነት መኪና:
የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ ህጋዊ ማስረጃ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: as per ITB)
ProfessionalQualification
- •Number of staff At least staff:
Number of staffAt least 5 staff currently work for the Bidder.
የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 5 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ፕሮል ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ ፐ
(Ref: As Per ITB)
FinancialQualification
- •Documents proofing bidder financial standing:
Documents proofing bidder financial standing
Documents proofing bidder financial standing Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)
የገንዘብ አቅም፡- የጠቅላላ ድምሩ ቢያንስ 10,000,000.00 /አስር ሚሊዮን የኢትዮ ብር/ ባለፉት 3 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: AS Per ITB)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
