ሎት-13 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ ለ ግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ
Jimma University
Tender Information
| Title | ሎት-13 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ ለ ግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ |
| Description | ሎት-13 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ ለ ግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ |
| Procuring Entity | Jimma University |
| Reference No | JU-NCB-G-0013-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-19 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-07-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Jimma University, Room BD201 Jimma University, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 471123895 Email: Procurement@ad.ju.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 378, Postal Code: - |
TechnicalQualification
- • ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች:
ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- ለግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ 5000 ተማሪዎች አቅርቦቱን ማስፈፀም የሚያስችል ቢያንስ 35 የእንጨት እና 15 የኤሌትሪከ በአጠቃላይ 50 ምጣድ ፣ 2 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌክትሪክ ማቡኪያ ማሽን ፣ 275 KVA ጄኔነተር ፣ 10,000 አስር ሺህ ሊትር በላይ የሚይዝ የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ በቂ ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖራቸዉ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡
(Ref: 37.4 (d). ) - •የጭነት መኪና:
የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ e-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: 37.4 (b). ) - •በቂ መጋዘን ያለዉ:
በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 6*7 ሜትር መጋዘንና 7*8 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ e-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: 37.4 (c). ) - •Submission of Certificates of satisfactory execution of contracts :
የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ e-GP ሲስተም ያቀረበ
(Ref: 17 & 37.4 (d)(i) ) - •Audit report :
The past three consecutive Years Performance audit report.
(Ref: 37.4 (a). ) - •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments
(Ref: 37.4 (d) (ii) )
FinancialQualification
- •Documents proofing bidder financial standing:
Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)
የገንዘብ አቅም፡- የጠቅላላ ድምሩ ቢያንስ 30,000,000.00 /ሰላሳ ሚሊዮን የኢትዮጵ ያ ብር/ ባለፉት 3 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን/Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ e-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: 15.2 (a))
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2)
ProfessionalQualification
- •Personnel for the key positions:
Among the staff mentioned in Sub-Clause 2.1 Bidder must demonstrate that it will have the personnel for the key positions that meet the following requirements;
(Ref: 37.3 (b)) - •Number of staff:
At least staff 15 currently work for the Bidder.
የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 15 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ህጋዊ ፕሮል በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: 37.3 (a))
Bid Security
Amount: 150000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
