Tender Detail

Tender Details

  • Company Jimma University
  • Address Jimma, Jimma, Ethiopia, Phone: +251471123895
  • Website
  • Deadline19 Aug 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2025-08-19 10:30:00
  • Categories Goods

ሎት-15 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ ለ አጋሮ ካምፓስ

Jimma University


Tender Information

Titleሎት-15 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ ለ አጋሮ ካምፓስ
Descriptionሎት-15 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ ለ አጋሮ ካምፓስ
Procuring EntityJimma University
Reference NoJU-NCB-G-0014-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-08-19 10:00:00
Invitation Date2025-07-23 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:Jimma University, Room BD201
Jimma University, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 471123895
Email: Procurement@ad.ju.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 378, Postal Code: -

TechnicalQualification

  • •በቂ መጋዘን ያለዉ:

    በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 6*7 ሜትር መጋዘንና 7*8 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡

    (Ref: 37.4 (a). )
  • •የጭነት መኪና:

    የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ ሽፍን አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡  

    (Ref: 37.4 (b). )
  • •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች:

    ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱን ለዋና ግቢ ማስፈፀም የሚያስችል ቢያንስ 10 የእንጨት እና 5 የኤሌትሪከ በአጠቃላይ 15 ምጣድ ፣ 1 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌክትሪክ ማቡኪያ ማሽን፣ በቂ ጉልበት ያለዉ ጄኔነተር እና 5,000 ሺህ ሊትር በላይ የሚይዝ የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ በቂ ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖራቸዉ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡   

    (Ref: 37.4 (c). )
  • •Major relevant contracts successfully completed:

    የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡  

    (Ref: 17 & 37.4 (d)(i) )
  • •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:

    Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments

    (Ref: 37.4 (d) (ii) )
  • • Bidder 3 years Past Performance audit report:

     Bidder 3 years Past Performance audit report

    (Ref: 37.4 (d). )

ProfessionalQualification

  • •Number of staff:

    የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 5 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ፕሮል ህጋዊ ፕሮል በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡  

    (Ref: 37.3 (a))
  • •Personnel for the key positions:

    Among the staff mentioned in Sub-Clause 2.1 Bidder must demonstrate that it will have the personnel for the key positions that meet the following requirements;

    (Ref: 37.3 (b))

FinancialQualification

  • •Documents proofing bidder financial standing:

    Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)

    የገንዘብ አቅም፡- በጠቅላላ ድምር ቢያንስ 10,000,000.00 (አሥር ሚሊዮን የኢትዩጵያ ብር) ባለፉት 3 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡

    (Ref: 37.5 (b). )

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Terms and Conditions

The university reserves the right to cancel a bid either fully or partially.

Save Tender