የግንብ ድንጋይ ግዥ (ለአንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ለአጥር ስራ)
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | የግንብ ድንጋይ ግዥ (ለአንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ለአጥር ስራ) |
| Description | የግንብ ድንጋይ ግዥ (ለአንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ለአጥር ስራ) |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0002-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-02 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-07-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-17 db, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
LegalQualification
- •Form Data on Joint Ventures:
In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1
(Ref: 4.1)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
በጨረታው ላይ የወጣው የግንባታ ማቴሪያሎች በዝርዝር መግለጫው መሠረት ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
ንብረቱን አንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ጨፋ ቀበሌ (ሳይቱ ድረስ) አጓጉዘው የሚያስረክቡ መሆኑ ይታወቅ፡፡
ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመክፈቻ ቀኑ ሁለት ቀን በፊት ኦርጅናሉን ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ካደራጁ ጽ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት በሲስተሙ ላይ መለጠፍ /ማቅረብ/ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡