ሎት 13 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሪጅንቶች ግዥ፡፡
Wolkite University
Tender Information
| Title | ሎት 13 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሪጅንቶች ግዥ፡፡ |
| Description | ሎት 13 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሪጅንቶች ግዥ፡፡ |
| Procuring Entity | Wolkite University |
| Reference No | WKU-NCB-G-0004-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-22 11:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-12 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Gubere, Room G+0 Wolkite, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913312173 Email: asewbedenedir@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 07, Postal Code: 07 |
LegalQualification
- •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i)) - •Certificate of competence for medicine and medical device :
Certificate of competence for medicine and medical device
(Ref: Certificate of competence for medicine and medical device ) - •VAT registration certificate :
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4. 6(b)(ii)) - •Bid Security:
Bid Security
(Ref: Bid Security) - •Valid tax clearance certificate :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii))
Bid Security
Amount: 75000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1. በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ስም የተሰራ የጨረታው ማስከበርያ ብር 75,000 (ሃምሳ ሺ) ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ተቋሙ ድረስ በአካል በመምጣት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
2. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ከሆስፒታሉ ጋር ለአንድ አመት የሚቆይ ውል ገብቶ ከኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ስቶክ አውት በሚሆንበት ሰዓት ተቋሙ የሚፈልጋቸው መድሃኒቶች ለአሸናፊው ድርጅት በሚፈልገው መጠን የግዥ አቅርቦት ትዕዛዝ ሲደርሰው በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ የታዘዙትን ግባአቶች ሆስፒታሉ ድረስ የማቅረብ ግዴታ ይኖርበታል ፡፡
3. የዋጋ ማተካከያ የሚደረገው የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ መነሻ ዋጋ መሰረት በማድረግ በየ6ወር አንዴ የሚደረግ ይሆናል፡፡
4. ሆስፒታሉን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
