ላፐ ቶፐ ግዥ 2018
Ministry of Peace
Tender Information
| Title | ላፐ ቶፐ ግዥ 2018 |
| Description | ላፐ ቶፐ ግዥ 2018 |
| Procuring Entity | Ministry of Peace |
| Reference No | MoP-NCB-G-0031-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-27 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-04-23 10:33:12 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | bole welo sefer, Room 3rd floor AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 118549945 Email: www.mop@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 5608, Postal Code: 251 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
የአቅራቢው ብቃት እና የዋስትና ግዴታዎች (Mandatory Requirements)
እነዚህ ነጥቦች አቅራቢውን በህግ የሚጠምዱና ትክክለኛውን ተወዳዳሪ የሚለዩ ናቸው፦
• Manufacturer Authorization (MAF): ተወዳዳሪው ከህጋዊ ከአምራቹ ወይም በኢትዮጵያ ካሉ ህጋዊ ተወካዮቻቸው የተሰጠ፣ ትክክለኛነቱ ሊረጋገጥ የሚችል የአምራች ፈቃድ ደብዳቤ (Original MAF) ማቅረብ ይኖርበታል።
• Warranty: ለሁለቱም ምርቶች ቢያንስ 2 ዓመት (24 ወራት) ሙሉ የሃርድዌር እና የሶፍትዌር ዋስትና (Comprehensive Warranty) መሰጠት አለበት። ዋስትናው የምርት ጉድለቶችን (Factory Defects) ሁሉ ማካተት ይኖርበታል።
• Maintenance Center: አቅራቢው በአምራቹ እውቅና የተሰጠውና በቂ መለዋወጫ (Spare parts) ያለው የጥገና ማዕከል በአዲስ አበባ ውስጥ ያለው መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።
• Product Authenticity: የሚቀርቡት ምርቶች አዲስ (Brand New) እና ያልታደሱ (Non-Refurbished) መሆን አለባቸው። የቁጥጥር ቁጥራቸው (Serial Number) በአምራቹ ድረ-ገጽ ላይ ትክክለኛነቱ መረጋገጥ አለበት።
• Delivery Period: ውል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 የሥራ ቀናት ውስጥ ዕቃዎቹን ገቢ ማድረግ የሚችል መሆን አለበት።
the organization have the right to cancelled partialy or completly the bid