lot 1.4 የፋብሪካ ውጤቶች
Samara University
Tender Information
| Title | lot 1.4 የፋብሪካ ውጤቶች |
| Description | lot 1.4 የፋብሪካ ውጤቶች |
| Procuring Entity | Samara University |
| Reference No | SU-NCB-G-0006-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-09-02 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Samara Univeristy, Room 18 Samara, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333667828 Email: psd@su.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 132, Postal Code: 132 |
LegalQualification
- •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :
የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
(Ref: 4.6) - •የንግድ ስራ ፍቃድ:
2017 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ
(Ref: 4.6) - •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት
(Ref: 4.6) - •የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት :
የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት
(Ref: 4.6) - •ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance):
ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance)
(Ref: 4.6) - •የጨረታ ማስከበሪያ :
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
(Ref: 4.6) - •የመልካም ስራ አፈፃፀም :
የ2013፤2014 ወይም 2015 በጀት በተመረጠ አንድ አመት ውስጥ ብር 5000000.00 /አምስት ሚሊየን እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ አቅርቦትና መንግስትዊ ተቋም ያቀረቡበት የተፈፀመውን ውል፤የክፍያ ማረጋገጫና የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ
(Ref: 4.6) - •ናሙና :
ዩኒቨርስቲው ባዘጋጀው ናሙና መሰረት ለማቅረብና የማእከላዊ ስታቲክ በሚሰጥባቸው ግብአቶች ዋጋ እና ከ3ወር ወር በፊት መጠይቆችን እንደማይጠየቁ ማረጋገጫ ማቅረብ፡፡
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
