Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline27 Apr 2026, 8:30 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የአንሶላ እና የፎጣ ግዥ EDCSC

Ministry of Defense


Tender Information

Titleየአንሶላ እና የፎጣ ግዥ EDCSC
Descriptionበመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለተመራሪዎች አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ የአንሶላ እና የፎጣ የቀጥታ ግዥ EDCSC
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-1326-2018-PUR
Procurement MethodDirect
Submission Deadline2026-04-27 08:30:00
Invitation Date2026-04-23 15:53:10
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Ethiopian defense command and staff college, Room 006
addiss Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 111226507
Email: tadasaagaa@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 81029, Postal Code: 81029

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
2. ደረጃውን የጠበቀ አንሶላ እና ፎጣ በተጠየቀው መሠረት መቅረብ አለበት፡፡
3. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀማቸው ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
4. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በአዲሱ / QR code / የተካተተበትን ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
5. የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ዕቃውን የሚረከበው በድርጅታችሁ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
6. አድራሻ ፤ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፣ ጃንሜዳ ፣ 6 ኪሎ ፤
Save Tender