የሆቴል አገልግሎት የ2018 አ.ም ቢሾፍቱ ከተማ ሎት 00056/2018
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | የሆቴል አገልግሎት የ2018 አ.ም ቢሾፍቱ ከተማ ሎት 00056/2018 |
| Description | የሆቴል አገልግሎት የ2018 አ.ም ቢሾፍቱ ከተማ ሎት 00056/2018 |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-NC-0007-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-09-08 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-19 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Akaki kality, Room 021/003 Adiss Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 947391584 Email: derebekele29@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3)
TechnicalQualification
- •tehnical documenets:
tehnical documenets
(Ref: tehnical documenets)
Bid Security
Amount: 20000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1.CPO ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል መቅረብ ይኖርበታል።
2.ማንኛውም ተጫራች ከላይ በዝርዝር የተቀመጡትን መስፈርቶች ያገናዘበ ዋጋ መሆን አለበት።
3.አሸናፊው ድርጅት የኢትጵያው ባህልን በጠበቀ መንገድ እንግዶችን ማስተናገድ ይኖርባቸዋል።
4.አሸናፊው ድርጅት ለበጀት አመቱ ወይም እስከ ሰኔ 30 ድረስ የመስተንግዶ የአዳራሽ ኪራይ አገልግሎት ለመስጠት ውል መግባት ይኖርበታል።
5.ተጫራቾች የጨረታ ቁልፍ ጨረታው ሲከፈት መላክ ይኖርባቸዋል።
ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል።
