LTO - የትኋን እና በረሮ ማጥፊያ መድሐኒት ርጭት አገልግሎት ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO - የትኋን እና በረሮ ማጥፊያ መድሐኒት ርጭት አገልግሎት ግዥ |
| Description | LTO - የትኋን እና በረሮ ማጥፊያ መድሐኒት ርጭት አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0474-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-02-24 09:30:00 |
| Invitation Date | 2025-02-19 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | sariis road around kadisco mulege building, Room 3rd floor/303 A/A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 924305846 Email: amiraabdulsened@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Visible trade license
- •Vat Registration Certificate: Visible Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Visible Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Visible tax payer registration certificate (TIN)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
-ለህፃናት ማቆያ ክፍል የሚያገለግል
-ተጫራች ድርጅት የሚጠቀሙት መድሐኒት ፈጣን የማጥፋት ሃይል ያለው መሆን ይኖርበታል
-አሸናፊ ተጫራች ድርጅት አገልግሎት ከሰጠ በኋላ ባሉት 3 ቀናት ለክፍሉ ማረጋገጫ ሲሰጥ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል
-ቅ/ጽ/ቤቱ አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ጋር የአንድ ዓመት ውል በመያዝ የአገልግሎት ስራውን የሚያሰራ ይሆናል
-ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡