Lot 6 : Procurement of Factory Product / ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የፋብርካ ዉጤቶች ግዥ/
Bule Hora University
Tender Information
| Title | Lot 6 : Procurement of Factory Product / ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የፋብርካ ዉጤቶች ግዥ/ |
| Description | Lot 6 : Procurement of Factory Product / ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የፋብርካ ዉጤቶች ግዥ/ |
| Procuring Entity | Bule Hora University |
| Reference No | BHU-NCB-G-0015-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-09-03 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-22 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bule Hora University, Room Admin Building Office no 122 Bule Hora, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910471051 Email: melkamuabebe@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 144, Postal Code: 144 |
LegalQualification
- •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
FinancialQualification
- •የገንዘብ አቅም:
የገንዘብ አቅም፡- የጠቅላላ ድምሩ ቢያንስ 2,000,000.00 /ሁለት ሚሊዮን የኢትዮ ብር/ ባለፉት 2 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም እና ከወጪ ቀሪ ሂሳብ 1,000,000 አንድ ሚሊዮን ብርስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: 15.2 (a))
TechnicalQualification
- •sample :
Products that the sample requested will be checked
(Ref: 37.4 (d). )
PerformanceQualification
- •የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/:
የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የአንድ ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ያቀረበ
(Ref: 2016)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡
በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ልኖሮ ይገባል፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያዉንና የእቃዎቹን ናሙና በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ120 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /
