Tender Detail

Tender Details

  • Company Bule Hora University
  • Address , Phone: +251911728310
  • Website
  • Deadline03 Sep 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2025-09-03 14:30:00
  • Categories Wood And Wood Working

Lot 7: የማገዶ እንጨት አቅርቦት ግዥ( fire wood Supply)

Bule Hora University


Tender Information

TitleLot 7: የማገዶ እንጨት አቅርቦት ግዥ( fire wood Supply)
DescriptionLot 7: የማገዶ እንጨት አቅርቦት ግዥ( fire wood Supply)
Procuring EntityBule Hora University
Reference NoBHU-NCB-G-0014-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-09-03 14:00:00
Invitation Date2025-08-22 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Main Campus, Room Admin Building 1st Floor
Bule Hora, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913357128
Email: mandomorkata@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 144, Postal Code: 144

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause  4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority:

    Bidder has been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Administration Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts, in accordance with ITB Clause 4.4.

    (Ref: 4.4)
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

FinancialQualification

  • •Submission of Financial Statements:

    የአንድ ዓመት ትራንዝክሸን ከብር 5,000,000 ያላነሰ ሆኖ ከወጪ ቀር ሂሳብ ብር 1,000,000 ያላነሰ መሆኑን የባንክ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት ማሟላት ያልቻለ ተጫራች ከውድድር ዉጪ ይሆናል ፡፡

    (Ref: 15.2 (a))

PerformanceQualification

  • •የመልካም ሥራ አፈጻጸም:

    የመልካም ሥራ አፈጻጸም ቢያንስ የአንድ ዓመት ከአንድና ከዚያ በላይ ተቋማት የተጻፈ ማስረጃ

    (Ref: 1.1)

TechnicalQualification

  • •Origin of the Goods and Related Services offered:

    ማጓጓዣ ተሽከርካሪ 35 ኩንታል መጫን የሚችል እና የ1መኪና ለማገዶ ማመላለሻ የሚሆን የትራንስፖርት አገልግሎት ያለው የመኪና ባለቤትና ሊቨሬ ሊያቀርብ የሚችል ወይም በክራይ ከሆነ,ለ2018 ዓ.ም. ሥራ የተገባ የኮንትራት ውል ስምምነት ሰነድ ቢያንስ 35 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው የህጋዊ የመንግስት አካል የውል ስምምነት ስለመኖሩ መስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት ማሟላት ያልቻለ ተጫራች ከውድድር ዉጪ ይሆናል ፡፡

    (Ref: 37.4 (a). )

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions


 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
 ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡
 በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ልኖሮ ይገባል፡፡

ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያዉንና የእቃዎቹን ናሙና በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ120 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡

ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0913357128

Save Tender