ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የታታ እና SUN LONG የመኪና መለዋወጫ የፕሮፎርማ ግዥ KIOT/2018
Wollo University
Tender Information
| Title | ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የታታ እና SUN LONG የመኪና መለዋወጫ የፕሮፎርማ ግዥ KIOT/2018 |
| Description | ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የታታ እና SUN LONG የመኪና መለዋወጫ የፕሮፎርማ ግዥ KIOT/2018 |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0161-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-28 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-04-24 15:03:35 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | wollo university, Room 422 kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 919778292 Email: fish@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 208, Postal Code: 0000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተጫራቾች እቃውን ለማቅረብ ያመች ዘንድ ኮምቦልቻ እና ደሴ እና አካባቢዉ መሆን አለባቸው፡፡አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን ኦርጅናል መለዋወጫ/spare ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ አለበት፡፡የአሸናፊው ድርጅት እቃ ተቀባይነት የሚያገኘው በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ይሆናል፡፡ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
