Tender Detail

Tender Details

  • Company Bule Hora University
  • Address , Phone: +251911728310
  • Website
  • Deadline03 Sep 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2025-09-03 14:30:00
  • Categories Goods

ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ውጤቶችና ጥራጥሬ ግዥ/Procurement of Baltina & ingredient for students food service

Bule Hora University


Tender Information

Titleለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ውጤቶችና ጥራጥሬ ግዥ/Procurement of Baltina & ingredient for students food service
DescriptionLot ;4 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ውጤቶችና ጥራጥሬ ግዥ/Procurement of Baltina & ingredient for students food service
Procuring EntityBule Hora University
Reference NoBHU-NCB-G-0012-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-09-03 14:00:00
Invitation Date2025-08-22 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:BULE HORA MAIN CAMPUS, Room Admin Building 1st Floor
BULE HORA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913351728
Email: mandomorkata@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 144, Postal Code: 144

ProfessionalQualification

  • •Number of staff:

    ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ከባልትና ዝግጅት ስራ ጋር ተያያዥነት ያላቸዉ ቢያንስ 3 ቁልፍ ሠራተኞች ያሉት ሆኖ ለሰራተኞቹ ደመወዝ የከፈለበት payroll & በገቢዎች የተረጋገጠ   ክፊያ /Receipt/ሰነድ መቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 37.3 (a))

TechnicalQualification

  • •Sample (ናሙና):

    ተጫራቹ የሚያቀርበውን የእንዳንዱ ግብዓት ናሙና በአካል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

    (Ref: 37.4 (b). )
  • •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:

    Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments

    (Ref: 37.4 (d). )
  • •ወፍጮ ቤት:

    በሽሮና በርበሬ አቅርቦቶች ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች ወፍጮ ቤት ያላቸዉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸዉ በኪራይ ከሆነ ከህጋዊ አካል የተሰጠ የክራይ ዉል ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

    (Ref: 37.4 (a). )

PerformanceQualification

  • •work Experience:

    ባለፉት ዓመታት ቢያንስ የአንድ ዓመት የመልካም ስራ አፈጻጸም ከውል ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 1.1)

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause  4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

FinancialQualification

  • •Submission of Financial Statements:

    ተጫራቹ ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበረው አማካይ የተረጋገጠ ዓመታዊ   የትራንዝክሸን ከብር 6,000,000 ያላነሰ ሆኖ ከወጪ ቀር ሂሳብ ብር 2,000,000 ያላነሰ መሆኑን የባንክ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 15.2 (a))

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
 ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡
 በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ልኖሮ ይገባል፡፡

ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያዉንና የእቃዎቹን ናሙና በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ120 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡

ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0913357128

Save Tender

procurement of examination bed

READ MORE
Oxygen cylinder transport pallet

READ MORE
ERA/PR0042/Procurement of Office supply

READ MORE
ERA/PR0040/PROCUREMENT OF Tyre 265/65R17

READ MORE