Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline31 Aug 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-31 10:30:00
  • Sector Goods

የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት2

Ministry of Defense


Tender Information

Titleየሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት2
Descriptionየሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ 2
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0120-2018-BID-Direct
Procurement MethodDirect
Submission Deadline2025-08-31 10:00:00
Invitation Date2025-08-26 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት የቀድሞ ምድር ጦር ግቢ ውስጥ የድሮው የመከላከያ ቤቶች አስተዳደር ቢሮ, Room መከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ግዥ ቡድን
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113727314
Email: Lomond.gov.et@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 23193/1000, Postal Code: 1000

FinancialQualification

  • •የተጫራቹ የፋይናንስ አቅም: ተጫራቹ የሚከተሉትን የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ፍላጎት ለማሟላት መቻሉን፣ ከውሎች የሚያገኛቸውን ቅድመ ክፍያዎች ሳይጨምር፣ አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም ወይም የማግኛ ምንጭ (ለመጥቀስ ያህል፣ በቀላሉ ወደ ገንዘብ የሚቀየሩ ንብረቶች፣ በወለድአግድ ያልተያዘ ንብረት፣ የማበደር ስምምነቶች እና ሌሎች የገንዘብ ማግኛ ምንጮች) እንዳለው ማረጋገጥ ይኖርበታል፡፡ (Ref: 15)
  • •አማካኝ ተርን ኦቨር : ተጫራቹ ባለፉት --- ዓመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] ውስጥ ከተጠናቀቁና በሂደት ላይ ከሚገኙት ውሎች በተቀበላቸው የተረጋገጡ ክፍያዎች ላይ ተመሥርቶ የተሰላው አማካይ የተረጋገጠ ዓመታዊ ገቢው ለዚህ ጨረታ ከቀረበው የፋይናንስ መወዳደሪያ ሀሳብ ቢያንስበ___ጊዜ [አስፈላጊው መጠን ይግባ] የሚበልጥ መሆን አለበት፡፡ (Ref: 15)

ProfessionalQualification

  • •ቁልፍ ሠራተኞች : ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ቢያንስ ቁልፍ ሠራተኞች ያሉት [አስፈላጊው ቁጥር ይግባ] (Ref: 14)
  • •የሙያ አይነትና ደረጃ፤ ወዘተ ይጠቀስ: ከላይ ከተጠቀሱት ቁልፍ ሠራተኞች መካከል ቢያንስ ___ (የሙያ አይነትና ደረጃ፤ ወዘተ ይጠቀስ) (Ref: 14)

TechnicalQualification

  • •ባለፉት ዓመታት የተጫራቹ አጠቃላይ ልምድ : የተጫራቹ አጠቃላይ ልምድ ባለፉት --- ዓመታት [አስፈላጊው የአመታት ብዛት ይግባ] ቢያንስ ---ይህንን ጨረታ የሚመጥን በጀት ያላቸው ኮንትራቶች [የኮንትራቶች ብዛት ይግባ] ማከናወኑን (Ref: 16)
  • •ያልተፈጸሙ ውሎች ታሪክ: ስለተዘጉ ክርክሮችና የፍርድ ቤት ጉዳዮች ባለው መረጃ መሠረት፣ ከመጫረቻ ሠነድ ማስገቢያ ቀነገደብ በፊት በነበሩት ዓመታት [አስፈላጊው የአመታት ብዛት ይግባ] ውስጥ ሳይፈጸም የቀረ ውል የለም፡፡ የተዘጉ ክርክሮችና የፍርድ ቤት ጉዳዮች ማለት በየሚመለከተው ውል ውስጥ የተደነገገውን የአለመግባባቶች አወጋገድ ሥርዓት ተከትሎ የተፈታ ክርክር ወይም ጉዳይ ሲሆን አቅራቢውን የሚመለከቱ የይግባኝ አቤቱታዎችም የመጨረሻ እልባት ማግኘታቸውን ያመለክታል፡፡ (Ref: 16)
  • •በሂደት ላይ ያለ ክስ: በሂደት ላይ የሚገኙ ክሶች ጠቅላላ የገንዘብ ግምታቸው ከአቅራቢው የተጣራ የንብረትና የፋይናንስ አቅም አንጻር ከ --- ከመቶ በታች ከሆኑ፣ በአቅራቢው ላይ ቀርበው እንደተፈቱ ክርክሮች ይቆጠራል፡፡ (Ref: 16)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

OUR ENTITY HAS THE RIGHT TO CANCEL ANY BID FULLY OR PARTIALLY
Save Tender