ዛፍ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ 2 MOR H.O
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | ዛፍ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ 2 MOR H.O |
| Description | ዛፍ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ 2 MOR H.O |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-1023-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-30 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-27 09:54:50 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | megnaga 24 Street, Room 3red/301 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116178490 Email: hsyefu@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 2559 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዛፍ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ 1. ተወዳዳሪዎች በፅዳት አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ መሆን አለባቸው አሸናፊ ድርጅት ዛፎቹን ቆርጦ የቆረጠውን ዛፍ በሚፈለገው መልኩ በአጭር በአጭሩ ቆራርጧ አስተካክሎ የማስቀመጥ/የማስረከብ ግዴታ አለበት 2. የዛፎቹ ብዛት አራት ሲሆን ተወዳዳሪዎች ከመወዳደራቸው በፊት የዛፎቹን አይነትና መጠን የሚያሳይ Invitation ላይ File Attachment የሚለው ቦታ ላይ ያስቀመጥነውን የዛፎቹን ፎቶ ማየት አለባቸው 3.የሚቆረጡት ዛፎች የሚገኙት ሜክሲኮ የሚገኘው ቅ/ጽ/ቤታችን መሆኑን እናሳውቃለን
