Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline24 Feb 2025, 2:40 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የአጀንዳ ህትመት አገልግሎት ግዥ

Ministry of Revenue


Tender Information

Titleየአጀንዳ ህትመት አገልግሎት ግዥ
Descriptionየአጀንዳ ህትመት አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-0479-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-02-24 14:40:00
Invitation Date2025-02-24 00:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:mekanisa, Room 110 ፎቅ
AA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113852412
Email: aderealem@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box ,, Postal Code: =

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Other Documents: TIN

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ደብተሩ ላይ የሚታተሙ መልዕክቶች፣ አርማ እንዲሁም ምስሎች በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሚቀርቡ ይሆናል፤
-ለሁለቱም ህትመቶች ማተሚያ ቤቶቹ ከ4 በላይ ሳምፕሎችን ማቅረብ የሚችሉ እና ስራውን ከትልልቅ ተቋማት ጋር በመስራት በቂ ልምድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ
 አሸናፊው ድርጅት በህትመቶቹ ላይ የራሱን ድርጅት ስምና አርማ እንዲሁም አድራሻ ማሳተም አይችልም፡፡
 ስራው ታትሞ ከመውጣቱ በፊት በቅ/ጽ/ቤቱ አመራችና ባለሙያዎች አንዲገመገሙ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
 ከብራንዲን ጋር ተያይዞ የሚኒስቴር መስሪያቤቱን አርማ (logo) በትክክል ቀለሞቹን መስራት
ይጠበቅበታል፡፡
ውል በመወዋል የህትመት አገልግሎቱን መጀመር ይኖርበታል፡፡
መካኒሳ ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፤

Save Tender