Tender Detail

Tender Details

  • Company Samara University
  • Address Samara, Samara, Ethiopia, Phone: +251333667828
  • Website
  • Deadline27 Sep 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security200000
  • opening date2025-09-27 10:30:00
  • Categories Goods

Lot 1.6 የበሬ ስጋ አቅርቦት

Samara University


Tender Information

TitleLot 1.6 የበሬ ስጋ አቅርቦት
DescriptionLot 1.6 የበሬ ስጋ አቅርቦት
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-G-0002-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-09-27 10:00:00
Invitation Date2025-09-03 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:samara, Room 18
samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 336667828
Email: psd@su.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 132, Postal Code: 132

FinancialQualification

  • •ያልከሰረ:

    ያልከሰረ

    (Ref: 15)
  • •Expriance:

    From 2013-2017 Year of Budget at Least 1 Contract birr 3000000

    (Ref: 15)

ProfessionalQualification

  • •የእምነት አባቶች:

    የእምነት አባቶች የእስልምና እና ክርስትና አባቶች ቡራኪ አገልግሎት ውል

    (Ref: 14)
  • •ቁልፍ ሠራተኞች :

    ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ቢያንስ 8 ቁልፍ ሠራተኞች ያሉት

    (Ref: 14)
  • •ሁለገብ ሰራተኞች:

    ü ሁለገብ ሰራተኞች ብዛት 5

    (Ref: 14)
  • •የእንስሳት ህክምና ባለሙያ በዲግሪና ቢያንስ 1አመት ልምድ ያለው:

    የእንስሳት ህክምና ባለሙያ በዲግሪና ቢያንስ 1አመት ልምድ ያለው

    (Ref: 14)

LegalQualification

  • • የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ:

    2017 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

    (Ref: 4.2)
  • •የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት :

    የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት 

    (Ref: 4.3)
  • •ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance):

    ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance)

    (Ref: 4,4)
  • •የጨረታ ማስከበሪያ :

    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 4.5)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት 

    (Ref: 4.4)
  • •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

    (Ref: 4,3)

PerformanceQualification

  • •የእርድ ስራ ቦታ ዝግጅት:

    የእርድ ስራ ቦታ ዝግጅት በሰመራ ዩኒቨርስቲ 30ኪ.ሜ ራዲየስ/ አቅራቢያ ቢያንስ 300ሜ.ካ ስፋት ያለው ለእርድ የተዘጋጀ ፍሳሽ ማስወገጃ፤ውሀ፤መብራት፤የእንስሳት መመገቢያና እርድ ለማከናወን የተዘጋጀ ጽዱ የመስሪያ ቦታ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችል  የስጋ ማመላለሻ ዝግና ጽዱ የሆነ መኪና ቢያንስ ሚኒባስ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችል  የስጋ መያዣ ዝግ የሆነ ፕላስቲክ ጃኩለር/ኮንቴነር/ እና መስሪያ ቁሳቁስ ያሟላ  ቀጥተኛ

    (Ref: 15)

TechnicalQualification

  • •ባለፉት ዓመታት የተጫራቹ ቀጥተኛ ልምድ : የተጫራቹ አጠቃላይ ልምድ ባለፉት5 ዓመታት(2013-2017) ቢያንስ በተመረጠ አንድ አመት ውስጥ ብር 3000000.00 /ሶስት ሚሊየን እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ አቅርቦትና መንግስትዊ ተቋም ያቀረቡበት የተፈፀመውን ውል፤የክፍያ ማረጋገጫና የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ (Ref: 16)

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
ተጫራቾች በጨረታ ወቅት የቴክኒክና ፋይናንስ ሰነድ ሚስጥራዊ ቁልፍ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡
Save Tender