የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ግዥ
Federal Sharia Supreme Court
Tender Information
| Title | የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ግዥ |
| Description | የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Federal Sharia Supreme Court |
| Reference No | FSSC-NCB-G-0007-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-28 12:19:49 |
| Invitation Date | 2026-04-27 12:19:49 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Sandford school, Room 4 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111544059 Email: zewdubelda@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 000, Postal Code: 000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተጫራቾች በቴክኒክ ግምገማው ብቁ ለመሆን የሚከተሉትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
• እያንዳንዱ ተጫራች ለሚወዳደርባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል። ግምገማው የሚካሄደው በቀረበው ናሙና ጥራት ላይ ተመስርቶ ይሆናል።
• የዕቃዎቹ ዲዛይን ሙሉ በሙሉ በአቅራቢው (Supplier) የሚሰራ ሲሆን ተጫራቹ ለፍርድ ቤቱ የሚመጥን ዘመናዊና ማራኪ ዲዛይን የማቅረብ ግዴታ አለበት።
• የታዘዘውን ብዛት በጥራትና በአጭር ጊዜ ውስጥ የማምረት አቅም መኖር።
• ለመታወቂያና ለባጅ የሚውሉ ቁሳቁሶች በቀላሉ የማይሰበሩ እና ቀለማቸው የማይለቅ መሆን አለበት።
• የናሙና ማቅረቢያ ጊዜ-ተጫራቾች ለቴክኒክ ግምገማ የሚሆኑ ናሙናዎችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 (ሶስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ በፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ግዢ ክፍል በአካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
• አሸናፊው አቅራቢ ዲዛይኑን ሰርቶ ለፍርድ ቤቱ ካሳየ እና ከጸደቀ በኋላ ብቻ ወደ ህትመት ይገባል።
• የተሰጠውን የጥራት ደረጃ የማያሟላ ናሙና ያቀረበ ተጫራች ከጨረታው ውጭ ይሆናል።
• አቅራቢው የሚያቀርበው ናሙና ከፍርድ ቤቱ የጥራት ደረጃ ጋር መጣጣሙ ይረጋገጣል።
• ዲዛይኑ በአቅራቢው የሚሰራ ሆኖ፣ የቀለማት ጥራት፣ የሎጎ አቀማመጥ እና የፊደላት ግልጽነት ይገመገማል።
• ለመታወቂያው የሚጠቀሙት የፕላስቲክ (PVC) ጥራት፣ ለባጆቹ የሚጠቀሙት ብረት ወይም ፕላስቲክ ጥንካሬ።
ይህንን የፕሮፎርማ ግዥ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ የመ/ቤቱ ምሉ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡