Procurement of Construction Materials
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | በድጋሜ የወጣ የእንጨት እና ብረታብረት የጥገና እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0134-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-28 14:46:36 |
| Invitation Date | 2026-04-27 14:46:36 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | DEBERBERHAN, Room G-01 DEBERBERHAN, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911770471 Email: dbuprocurement@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: 445 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tin No
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ባወጣነዉ ዝርዝር መግለጫ መሰረት ዕቃዉ በስቶክ /በእጅዎ/ከሌለ ዋጋ አይሙሉ፡፡
አሸናፊ የሆነ ተጫራች ዕቃዎቹን በራሱ ወጭ አጓጉዞ ደብረብረሃን ዩኒቭርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ማቅረብ አለበት ፡፡
በዉድድሩ አሸናፊ ሆኖ እቃዎቹን አለማቅረብ በህግ ያስጠይቃል ፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
አሸናፊ የሆነ ተጫራች ዕቃዎቹን በራሱ ወጭ አጓጉዞ ደብረብረሃን ዩኒቭርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ማቅረብ አለበት ፡፡
በዉድድሩ አሸናፊ ሆኖ እቃዎቹን አለማቅረብ በህግ ያስጠይቃል ፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
