Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline28 Apr 2026, 2:54 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የሚዲያ ኮንቨንተር ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየሚዲያ ኮንቨንተር ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
Descriptionየሚዲያ ኮንቨንተር ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0987-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-04-28 14:54:40
Invitation Date2026-04-27 14:54:40
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:መሿለኪያ አካባቢ ሴንጅ ዮሴፍ ትምህት ቤት አጠገብ ይርጋ ኃይሌ ፕላዛ ህንፃ ላይ, Room የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ)
addis abeba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333155322
Email: hocrecrdopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid trade license (በዘርፉ የተደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ)
  • •Vat Registration Certificate: Vat registration certificate (የተጨማሪ እሴት ታክስ የምሰውክር ወረቀት)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

አሸናፊ ተጫራች ሚዲያ ኮንቨንተሩን ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ መስመር ቁዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ አራተኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ ይሆናል፡፡
ተጫራቾች ዋጋ መስጠት ያለባቸው በፕሮፎርማው ላይ ለሚዲያ ኮንቨንተሩ በቀረበው Specification እና ሞዴል መሰረት መሆን አለበት፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ በቀረበው ሚዲያ ኮንቨንተሩ Specification እና ሞዴል መሰረት) በትክክል እንዳስረከበ በሚመለከተው የስራ ክፍል እንደተረጋገጠ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender