የጠረጴዛ ባጅ ፣የቢሮ አመላካች እና አውቶማቲክ ቲተር /ግ/ዥ/
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የጠረጴዛ ባጅ ፣የቢሮ አመላካች እና አውቶማቲክ ቲተር /ግ/ዥ/ |
| Description | የጠረጴዛ ባጅ ፣የቢሮ አመላካች እና አውቶማቲክ ቲተር /ግ/ዥ/ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0975-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-28 15:05:10 |
| Invitation Date | 2026-04-27 15:05:10 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 2121 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ የጠረጴዛ ባጅ የስም እና የሥራ ድርሻ አመላካች፣ የጠረጴዛ ባጅ የስራ ድርሻ አማላካች፣ የጠረጴዛ ባጅ የስም አመላካች ፣ የቢሮ አመላካች ፣ ዋና የቢሮ አመልካች፣ አውቶማቲክ ቲተር ሳይዝ /3913/ አሸናፊዉ ድርጅት የተወዳደረባቸውን አሸናፊነት ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ተወዳዳሪዎች ተቋሙ በሚያቀርበው ናሙና መሠረት መስራት ግዴታ አለባቸው ፡፡ ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የተቋሙ ናሙና ማየት ይችላሉ ፡፡ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች ጉምሩክ ኮሚሽን እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
ተወዳዳሪዎች ተቋሙ በሚያቀርበው ናሙና መሠረት መስራት ግዴታ አለባቸው ፡፡ ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የተቋሙ ናሙና ማየት ይችላሉ ፡፡ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች ጉምሩክ ኮሚሽን እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
