ሎት- 14 የመሬት ምንጣፍ እና መጋረጃ ግዥ
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | ሎት- 14 የመሬት ምንጣፍ እና መጋረጃ ግዥ |
| Description | ሎት- 14 የመሬት ምንጣፍ እና መጋረጃ ግዥ |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0395-2017-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2025-03-07 09:15:00 |
| Invitation Date | 2025-02-25 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Dire dawa University, Room Floof-2/Room-4 Dire dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865938 Email: hennyfiseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
Eligibility Requirements
- •Other Documents: Tin No.
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat registration certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization registration certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ጨረታ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ጨረታዉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
