የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የልሳነ ጉምሩክ መጽሔት ህትመት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የልሳነ ጉምሩክ መጽሔት ህትመት ግዥ |
| Description | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የልሳነ ጉምሩክ መጽሔት ህትመት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0988-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-28 15:15:39 |
| Invitation Date | 2026-04-27 15:15:39 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | • የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Floor • Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት(Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Vat Registration Certificate )
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ተወዳዳሪዎች የተጠየቁ ህጋዊ ሰነዶችን በሲስተም የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
1. የውጪ ገጽ ሽፋን፡-250ግራም ወረቀት(Water Proof Laminated Paper)(250gsm-Art ard ከMatt ወይም Gloss Lamination ጋር)
2. የውስጥ ገጽ፡-150ግራም ወረቀት(Water Proof Laminated Paper)
3. የመጽሔቱ መጠን(Size):- A4
4. ቀለም፡-ባለሙሉ ቀለም (Full Color)
5. ዲዛይንና ሌይአውት፡-በአሸናፊው ተወዳዳሪ የሚሰራና ቀለማቱ የኮሚሽኑና ብራንድ ከለር(ነጭ በሰማያዊ) ተከትለው የተቃኙ መሆን ይጠበቅባቸዋል፤
6. የገጽ ብዛት(27 ቅጠል) ሆኖ የውጪ ሽፋኖችን ጨምሮ 54(ሃምሳ አራት) ገፅ፤
7. የሚታተሙት የመጽሔት ብዛት 600(ስድስት መቶ)
8. የመጽሔቱ ፊደሎች መጠን (Front Size):-መደበኛውን የመጽሔት ስታንዳርድ የተከተለ ሆኖ የፊደል መጠናቸው 12 በ14 እንዲሆን ይጠበቃል፤
9. የመጽሔቱ ቦዲ ዙሪያ (Body TOP 1", Bottom 1"-11pt)፣Left 1" Right 0.75" ይሆናል፡፡
10.በመጽሔቱ የሚካተቱ ፎቶ ግራፎች (High Resolution) ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል፤
11. በመጽሔቱ የሚካተቱ ይዘቶች ኢንፎግራፊክስ(Infografics) የሚፈልጉ ቢኖሩ ውስብስብ መረጃዎችን በግራፍ እና በምስል በቀላሉ ለማቅረብ በሚያስችል መንገድ ሊቀመጡ ይገባል፡፡
12. ታይፖግራፊ(Typography) ዋና ዋና ነጥቦችን ጎላ አድርጎ በማውጣት(Pull Quades) የአንባቢን ትኩረት መሳብ የሚችል መሆን ይገበዋል፡፡
13. ከህትመት በኋላ የመጽሔቱ ገጾች አጠራረዝ (Binding):-ደረጃውን በጠበቀ (Durability and Quality Binding) እንዲሆን በስፌት የሚጠረዝ)
14. አሸናፊ የሆነው ድርጅት የመጽሔት ሕትመቱን ኮሚሽኑ በሚያቀርበው ናሙና መሠረት ለማቅረብ ግዴታ ይገባል፡፡
15. በውድድር አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ የኤዲቲን፣የዲዛይን፣የማስዋብ እና ሌሎች ስራዎችን ሰርቶ ህትመቱ እንዲቀጥል በሚመለከተው የስራሰ ክፍል ሲረጋገጥ በተሠጠው ማረጋገጫ መሠረት የህትመት ስራውን ይሰራል፡፡
16. አሸናፊው ተወዳዳሪ መጽሔቶችን በዝርዝር መግለጫው እና ግዥ ፈፃሚው በአረጋገጠው መሠረት ካተመ በኃላ የማጓጓዣ፣የመጫኛ፣የማራገፊያ እና ሌሎች ተዛማጅ ወጪዎች ቢኖሩ ወጪውን ችሎ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡