ዳቦ ጋጋሪ አገልግሎት ግዥ
Debremarkos University
Tender Information
| Title | ዳቦ ጋጋሪ አገልግሎት ግዥ |
| Description | ዳቦ ጋጋሪ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Debremarkos University |
| Reference No | DMU-NCB-NC-0021-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-09-19 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-09-09 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Haddis, Room 27/10 Debremarkos, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913730626 Email: yirsaw1970@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 269, Postal Code: -- |
LegalQualification
- •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
• የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ እና የዋስትናው የብር መጠን ተገልፆ ጨረታው ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲው (ዋና ካምፓስ) ግዥ ክፍል ህንጻ 27 ቢሮ ቁጥር 10 ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.ተጫራቾች ዋጋ የሚሞሉት የአንድ ዳቦ መጋገሪያ ዋጋ ሲሆን (የቀን ዳቦ ብዛት 5,500 x730 ቀናት (2 አመት)= 4,015,000 ጠቅላ የዳቦ ብዛት ይሆናል፡፡
• አሽናፊው ድርጅት አገልግሎቱን በዩኒቨርሲቲው ፍላጎትና ፕሮግራም መሰረት የመስጠት ግዴታ አለበት::
• ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡