KJ POWER GENERATOR ( ጄኔሬተር (ባለ 350KVA/280KW Full Automatic stand by duty diesel generator) የሰርቪስ አገልግሎት ግዥ)
FDRE Education and Training Authority
Tender Information
| Title | KJ POWER GENERATOR ( ጄኔሬተር (ባለ 350KVA/280KW Full Automatic stand by duty diesel generator) የሰርቪስ አገልግሎት ግዥ) |
| Description | Procurement Of Generator service |
| Procuring Entity | FDRE Education and Training Authority |
| Reference No | FETA-NCB-NC-0001-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-09-24 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-09-09 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | shiromeda infront of American Embassy, Room 2nd floor 219 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 938900945 Email: berma.1921@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: 00 |
LegalQualification
- •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተ. መ. መሰረት በተቋቋመበት ሀገር የተሰጠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ
(Ref: 4.6) - •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተ. መ. መሰረት (የውሉ ዋጋ ብር 100,000 እና ከዛ በላይ ከሆነ) በታክስ ባለስልጣኑ የተሰጠ የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ
(Ref: 4.6) - •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:
በተ. መ. መሰረት (ለሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ) በታክስ ባለስልጣኑ የተሰጠ ህጋዊ የታክስ ክፍያ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት
(Ref: 4.6) - •በመንግስት ባለቤትነት ስር ያለ ተቋም:
በተ. መ. መሰረት የተቀመጡትን ሁኔታዎች ማሟላት
(Ref: 4.4)
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ባለሥልጣኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውም በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: • ተጫራች ድርጅቱ የጨረታ ማስከበሪያ /Bid security/ ዋናውን /original/ ጨረታ ከመከፈቱ ስዓት በፊት ባለስልጣን መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
