የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ለአንድ ዓመት የማኅቀፍ ግዥ 2018 ዓ.ም.
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ለአንድ ዓመት የማኅቀፍ ግዥ 2018 ዓ.ም. |
| Description | የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ለአንድ ዓመት የማኅቀፍ ግዥ 2018 ዓ.ም. |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0019-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-05 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-09-10 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-17 D/Birhan, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
TechnicalQualification
- •Submission of Delivery and Completion Schedule :
Bidder has to submit Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: 37.4 (e) ) - •Major relevant contracts successfully completed :
Bidder has to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS
(Ref: 37.4 (b). ) - •Submission of Certificates of satisfactory execution of contracts :
Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3
(Ref: 37.4 (c). ) - •Submission of Descriptive technical literature :
Bidder has to submit Descriptive technical literature in accordance with ITB Clause 17
(Ref: 17 & 37.4 (d)(i) ) - •Submission of Description of the organization of the warranty offered :
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23
(Ref: 37.4 (d) (ii) ) - •Origin of the Goods and Related Services offered:
Bidder has to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Goods and Related Services offered
(Ref: 37.4 (a). ) - •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments
(Ref: 37.4 (d). )
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው የህትመት ሥራ ለአንድ ዓመት የማኅቀፍ ግዥ ውል የሚያዝ ሲሆን በዝርዝር መስፈርት መሠረት አሸናፊው ድርጅት የስራ ትዕዛዝ ከዋናው ግቢ እና ከሁለቱ ካምፓሶች ሲሰጠው የሚሰራ ይሆናል፡፡
የህትመቱን ውጤት ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እና አስራት ወ/ጤ/ሳ/ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የሚያስረክቡ መሆኑ ይታወቅ፡፡
ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ድረስ ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
የህትመት ሥራው አማርኛ፣እንግሊዝኛ፣ቁጥር፣ነጥብና ምልክት እና ሌሎች ፊደላት እንደሚሆኑ ይታወቅ፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያውን ኦሪጅናል ከጨረታው መክፈቻ ሰዓት በፊት ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ድረስ ካላቀረበ በጨረታው ለመሳተፍ ያስገባው የጨረታ ሰነድ የማይከፈት መሆኑ ግልጽ ይሁን፡፡
አሸናፊው ድርጅት የአሸነፈበትን ህትመት ከዩኒቨርሲቲው በሚሰጠው የስራ ትዕዛዝ መሠረት በአንደኛ ደረጃ ጥሬ ዕቃ ናሙና በመስራት በቴክኒክ ኮሚቴ ታይቶ ይሁንታ ሲያገኝ ሰርቶ ያስረክባል፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰሩ የጨረታውን ስም እና ቁጥር መጠቀስ አለበት ይህ ካልተገለፀ ለአፈፃፀም ስለሚያስቸግር ከጨረታ ውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
