ሎት-20 የግንባታ ዕቃዎች ግዥ
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | ሎት-20 የግንባታ ዕቃዎች ግዥ |
| Description | የግንባታ ዕቃዎች 2018 |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0136-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-09-22 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-09-12 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10, Room ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113185087 Email: Lomond.gov.et@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 23193/1000, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
TechnicalQualification
- •Submission of Delivery and Completion Schedule :
Bidder has to submit Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: 37.4 (e) ) - •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments
(Ref: 37.4 (d). )
Bid Security
Amount: 400000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
የግንባታ ዕቃዎች ለመግዛት በEGP ግልፅ ጨረታ በወጣው ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ወደ ቃሊት ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2. ተጫራቾች የግንባታ ዕቃዎች ሳምፕል 100% ጨረታው ከመከፈቱ በፊት አንድ ቀን አስቀድመው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
3. ሳምፕል ማቅረብያ ቦታ ወደ ካርል አደባባይ በሚወስደው መንገድ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ጠቅላይ መምሪያ ዋና በር መግብያ ሳይ ደርስ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ማደያ ግቢ ዉስጥ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
4. ማንኛውም ተጫራቾች ሳምፕል የሚያቀርብ ዕቃዎች ላይ የድርጅቱን ማንነት የሚገልፅ ምክልክት ማድረግ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
5. ተጫራቾች እውነተኛ ያልሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ዉጪ ከማድረግ ባሻገር በማጭበርበር ወንጀል በህግ ያስጠይቃል፡፡
6. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶኩ የሚገኝና ላሸነፋቸው ዕቃዎች ኦርደር ተሰጥቶ በሰዓቱ የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡
7. ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪ-ኮድ ሼር ያላደረገ ተጫራች፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡
8. መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
