Tender Detail

Tender Details

  • Company Samara University
  • Address Samara, Samara, Ethiopia, Phone: +251333667828
  • Website
  • Deadline26 Sep 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security150000
  • opening date2025-09-26 10:30:00
  • Categories Goods

Lot 5 የተማሪዎች ክልኒክ ህክምና መርጃ መሳሪያዎች

Samara University


Tender Information

TitleLot 5 የተማሪዎች ክልኒክ ህክምና መርጃ መሳሪያዎች
DescriptionLot 5 የተማሪዎች ክልኒክ ህክምና መርጃ መሳሪያዎች
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-G-0017-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-09-26 10:00:00
Invitation Date2025-09-16 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Samara, Room 18
Samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 33667828
Email: psd@su.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 132, Postal Code: +47

LegalQualification

  • •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

    (Ref: 4)
  • •ዋስትና:

    ዋስትና፤-1አመት ዋስትና መስጠት

    (Ref: 4)
  • •የጨረታ ማስከበሪያ :

    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 4)
  • •የጥቅም ግጭት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት ከሌለ፣

    (Ref: 43)
  • •የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ)

    (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ

    የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/ ሲቀርብ፣ 

    (Ref: 1)
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሲቀርብ፣

    (Ref: ww)
  • •የጋራ ማህበር:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ

    ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲቀርብ፣

    (Ref: 1)
  • •ዜግነት:

    ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካሟላ

    (Ref: 1)
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከሚመለከተው አካል ሲቀርብ፣ 

    በ2017 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

    (Ref: 6)
  • •የማቅረቢያ ጊዜ:

    የማቅረቢያ ጊዜ፤የገጠማ አገልግሎት የገጠማ አገልግሎት ለሚያስፈልጋቸው ሙሉ የሚያስፈልገውን ኬብል፤ብሬከርና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገጠማና ሙከራ አድርጎ ማስረከብ የሚችል መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ

    አሸናፊ ተጫራቾች ውል ከፈፀሙ በ10ቀናት ውስጥ

    የማቅረቢያ ጊዜ;-30 ቀን ማረጋገጫ መስጠት

    (Ref: 4)
  • •የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ:

    የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ

    (Ref: 4)

Bid Security

Amount: 150000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
Save Tender