ሎት-14 የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | ሎት-14 የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ |
| Description | የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0159-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-09-29 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-09-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10, Room ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113185087 Email: habte.yohannes.diko@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 23193/1000, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
TechnicalQualification
- •Submission of Delivery and Completion Schedule :
Bidder has to submit Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: 37.4 (e) ) - •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments
(Ref: 37.4 (d). )
Bid Security
Amount: 2000000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ ለመግዛት በወጣው በEGP ግልፅ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው መለዋወጫ ዕቃዎች የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. የሚወዳደሩ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ወደ አዳማ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2. የባትሪ ሳምፕል ጨረታው ከመከፈቱ በፊት አንድ ቀን አስቀድመው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ጎማ የአምራቹን ዋና ካታሎግ(original catalogue) ከጨረታ መዝጊያ ቀድመው በታሸገ ኤንቬሎፕ በአካል ቢሮ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
4. ሳምፕል ማቅረብያ ቦታ ወደ ካርል አደባባይ በሚወስደው መንገድ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ጠቅላይ መምሪያ ዋና በር መግብያ ሳይ ደርስ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ማደያ ግቢ ዉስጥ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ አለባችሁ፡፡
6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃዎች በስፔስፊኬሽን መሰረት በሲስተሙ ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባችሁ፡፡
7. ተጫራቾች እውነተኛ ያልሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ዉጪ ከማድረግ ባሻገር በማጭበርበር ወንጀል በህግ ያስጠይቃል፡፡
8. ማንኛውም ተጫራቾች ሳምፕል የሚያቀርብ ዕቃዎች ላይ የድርጅቱን ማንነት የሚገልፅ ምክልክት ማድረግ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
9. ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪ-ኮድ ሼር ያላደረገ ተጫራች፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡
10. መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
