Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline30 Sep 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security600000
  • opening date2025-09-30 10:30:00
  • Categories Goods

ሎት-3 ወታደራዊ የሸራ ቀበቶ

Ministry of Defense


Tender Information

Titleሎት-3 ወታደራዊ የሸራ ቀበቶ
Descriptionወታደራዊ የሸራ ቀበቶ ግዥ
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0145-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-09-30 10:00:00
Invitation Date2025-09-18 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10, Room ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113185087
Email: habte.yohannes.diko@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 23193/1000, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause  4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

TechnicalQualification

  • •Submission of Delivery and Completion Schedule :

    Bidder has to submit Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: 37.4 (e) )
  • •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:

    Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments

    (Ref: 37.4 (d). )

Bid Security

Amount: 600000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

መስሪያ ቤታችን በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ግዥ ቡድን
ወታደራዊ የሸራ ቀበቶ ለመግዛት በEGP ግልፅ ጨረታ በወጣው ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. የሚወዳደሩ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ወደ ቃሊት ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2. ተጫራቾች CPO ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ እና ወታደራዊ የሸራ ቀበቶ ሳምፕል ጨረታው ከመከፈቱ በፊት አንድ ቀን አስቀድመው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
3. ሳምፕል ማቅረብያ ቦታ ወደ ካርል አደባባይ በሚወስደው መንገድ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ጠቅላይ መምሪያ ዋና በር መግብያ ሳይ ደርስ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ማደያ ግቢ ዉስጥ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ አለባችሁ፡፡
5. ማንኛውም ተጫራቾች ሳምፕል የሚያቀርብ ዕቃዎች ላይ የድርጅቱን ማንነት የሚገልፅ ምክልክት ማድረግ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
6. ተጫራቾች እውነተኛ ያልሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ዉጪ ከማድረግ ባሻገር በማጭበርበር ወንጀል በህግ ያስጠይቃል፡፡
7. ማንኛውም ተጫራቾች ሳምፕል የሚያቀርብ ዕቃዎች ላይ የድርጅቱን ማንነት የሚገልፅ ምክልክት ማድረግ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
8. ተጫራቾች ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪ-ኮድ ሼር ያላደረገ ተጫራች፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡
9. መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
Save Tender