MOR-East-Procurement of car rent servise
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | MOR-East-Procurement of car rent servise |
| Description | MOR-East-Procurement of car rent servise |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0098-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-06 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-09-24 16:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Lemhotel comet building, Room 806 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111674731 Email: Belay@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 111, Postal Code: 111 |
LegalQualification
- •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ተሸከርካሪዎች በሙሉ የዘመኑ ሶስተኛ ወገን የመድህን ሽፋን /ኢንሹራስ:
ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ተሸከርካሪዎች በሙሉ የዘመኑ ሶስተኛ ወገን የመድህን ሽፋን /ኢንሹራስ የተገባላቸው መሆኑን የሚሳይ ሰነድ ማቅርብ ይኖርባቸዋል፡፡
(Ref: 4.3) - • የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ ወይም የማስተዳደር ውክልና እና የ3ኛ ወገን :
1 ተጫራች ድርጅቶች በየምድቡ የሚወዳደሩባቸው ተሸከርካሪዎች በሙሉ የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ ወይም የማስተዳደር ውክልና እና የ3ኛ ወገን የሚታይ እና የሚነበብ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
(Ref: 3.6) - •ስሪት ዘመን ማስረጃ :
የኮስትር (ተመሳሳይ) 2007 GC እና በላይ እና የመጫን አቅሙ 22 እና ከዚይ በላይ ሆኖ ለእየንዳንዱ መስመሮች አባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ በተመላከተው መሰረት ሲሆን ሚኒባስ/ተመሳሳይ 2007 GC እና የመጫን አቅሙ 14 እና ከዚያ በላይ አዉቶሞቢል ደግሞ 2008 GC የመጫን አቅሙ 4- ሰውና ከዚያ በላይ እዲሁም ስሪት ዘመን ማስረጃ ከተገለፀው በላይ የሆነ
(Ref: 3.6) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - • የተሽከርካሪው ዝርዝር መረጃ :
1 የሚወዳደርበትን ተሽከርካሪ ከዚህ ሰነድ ጋር በተያያዙት ቅጽ ላይ የተሽከርካሪው ዝርዝር መረጃ ተሞልቶ ከጨረታ ሰነዱ ከቴክኒካል ጋር መቅረብ አለበት
(Ref: 3.6) - •Tax payeers registration certificate(TIN) Certificate:
The bidder must submit visible to read Tax payers registration certificate
(Ref: 3.6) - •Valid trade license :
Having been submitted valid trade license issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •valid business organization registration certificate:
Having been submitted valid business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
FinancialQualification
- •በውጭ ኦዲተር/የሂሳብ አዋቄ የተረጋገጠ የሂሳብ FINANCIAL STATEMENT:
ተወዳዳሪ ድርጅቱ የቅርብ 2 ዓመታት በውጭ ኦዲተር/የሂሳብ አዋቄ የተረጋገጠ የሂሳብ FINANCIAL STATEMENT ማቅርብ አለበት፡፡
(Ref: 3.6)
TechnicalQualification
- •የመልካም ስራ አፈፃፅም:
ተጫራች ድርጅቶች በ 3 ተቌማት በእያንዳንዱ ከ100 በላይ ሰራተኞችን ለአንድ ዓመትና ከዚያ በላይ የሰርቭስ አገልግሎት ስለመስጠቱ የሚገልጽ የመልካም ስራ አፈፃፅም ማቅርብ ያለባቸው ሲሆን የሚቀርበው የመልካም ስራ አፈፃፀም አገልግሎቱ የተጠናቀቅ ብቻ የሚቀርብ ሲሆን በሂደት ላይ ያሉ ውሎችንና የተለያዩ ትዛዞች ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
(Ref: 43.1)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
