Procurement of Printing and Publishing Services /ባነር 3ሜ በ2ሜ የሆነ መስቀያ ቀለበት ያለው ግዥ 2018
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | Procurement of Printing and Publishing Services /ባነር 3ሜ በ2ሜ የሆነ መስቀያ ቀለበት ያለው ግዥ 2018 |
| Description | Procurement of Printing and Publishing Services ባነር 3ሜ በ2ሜ የሆነ መስቀያ ቀለበት ያለው ግዥ 2018 |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0175-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-30 12:07:05 |
| Invitation Date | 2026-04-29 12:07:05 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | adiss ababa, Room 003 adiss ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 947374635 Email: etaferahutebekawe123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
3ሜበ2ሜ የሆነ ባነር ብዛት 2/ሁለት/ 2. መስቀያ ቀለበት ያለውአና ድዛይን ያለው ሆኖ መረጃውን /ድዛይኑን/ ከሚመለከተው ባለሞያ ጋር በመነጋገር ሰረቶ ማቅረብ ግደታ ነው። 1.ማንኛውም ተወዳዳሪ ዋጋ መስጠት ያለበት በኦርጅናል እና ባነርእስታንዳርድ እንዲሁም በታዘዘው መሰረት መሆን አለበት ።
2.አሸናፊው ድርጅት የባነር ስራውን ከሚመለከታቸው የስራ ክፍል ጋር በመናበብና በመነጋገር ሰረቶ ማስረከብ ይኖርበታል።
2.ሁሉም የተሞላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው፡፡
3.ተወዳዳሪዎች አሸናፊ የሆነበትን የመታወቂያ ህትመት በራሳችሁ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
4.አሸናፊ ድርጅቶች የምትቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዏች ደብዳቤ ማፃፍ አለበት።
ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የፕሮፎርማ ግዥውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል፡፡