የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዥ/Procurement of Stationary Materials/
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዥ/Procurement of Stationary Materials/ |
| Description | የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዥ/Procurement of Stationary Materials/ |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0176-2018-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-04-30 14:51:49 |
| Invitation Date | 2026-04-29 14:51:49 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Akaki kality, Room 003 Adiss Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 929299308 Email: derebekele29@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN NO Certeficate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ሁሉም የተሟላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው
2. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፊትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ ድረስ ማቅረብ አለበት
3. ሁሉም ተጫራች ለሚወዳደሩበት እያንዳንዱ እቃ ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ባለው ዋጋ መስጠጥ አለባቸው::
4. አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡
5. ሳንፕል (ናሙና)ማቅረብ ግዴታ ነዉ፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።