Procurement of Foods Items of Agarfa ATVET College
Ministry of Labor and Skills
Tender Information
| Title | Procurement of Foods Items of Agarfa ATVET College |
| Description | Preocurement of Foods Items |
| Procuring Entity | Ministry of Labor and Skills |
| Reference No | MoLS-NCB-G-0008-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-06 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-09-22 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bale Robe Agarfa, Room Procurement Office Agarfa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 922565819 Email: aliyioumer19@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 15, Postal Code: - |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i)) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii))
Bid Security
Amount: 240000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ለተጫራቾች፡-
- አሸናፊ ድርጅቶች የአሸነፏቸውን የምግብ ጥሬ ዕቃዎችን የማስጫኛና የማስወረጃ ወጪዎችን ሸፍነው በራሳቸው ትራንስፖርት አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ት/ትና ሥልጠና ኮሌጅ ድረስ በማቅረብ ማስረከብ አለባቸው፡፡
- ጤፍ፣የዳቦ ዱቄት፣ፈሳሽ የምግብ ዘይት፣ ሽሮ አተር ክክ፣ምስር ክክ፣ፓስታ፣ማካሮኒ፣ቲማቲም ድልህ፣የምግብ ጨውና ሻይ ቅጠል፣ ናሙና አዲስ አበባ ሃያ ሁለት አካባቢ የሚገኘው የኮሌጁ ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ድረስ በማቅረብ ከጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት በፊት ማስረከብ አለባቸው፡፡
- የዳቦ ዱቄት ርክክብ የሚፈፀመው በየሶስት ወሩ ሆኖ በሶስት ዙር የሚቀርብ ይሆናል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለምግብ ጥሬ ዕቃ ጨረታ በባንክ የተመሰከረለት ብር 240,000.00(ሁለት መቶ አርባ ሺህ) ብቻ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ በአጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ት/ትና ሥልጠና ኮሌጅ ስም በማዘጋጀት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- በጨረታው የአሸነፉ ድርጅቶች ለአሸነፉት ዕቃዎች 10% የጨረታ ውል ማስከበሪያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የዋስትና ሰነድ ወይም(C.P.O) በአጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ስም በማዘጋጀትና በማቅረብ ውል መፈረም ይኖርባቸዋል፡፡
- ኮሌጁ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
- ማብራሪያ ቢፈልጉ፡- 0910296507/0922565819 መደወል ይችላሉ፡፡