Tender Detail

Tender Details

  • Company Samara University
  • Address Samara, Samara, Ethiopia, Phone: +251333667828
  • Website
  • Deadline03 Oct 2025, 9:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2025-10-03 09:30:00
  • Categories Goods

Lot 2 ለሠመራ ዩኒቨርስቲ 2018 በጀት ቋሚ የምግብ ቤት እቃዎች

Samara University


Tender Information

TitleLot 2 ለሠመራ ዩኒቨርስቲ 2018 በጀት ቋሚ የምግብ ቤት እቃዎች
DescriptionLot 2 ቋሚ የምግብ ቤት እቃዎች
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-G-0013-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-03 09:00:00
Invitation Date2025-09-22 10:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Samara, Room 18
Samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 33667828
Email: psd@su.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 132, Postal Code: +47

LegalQualification

  • •የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት:

    የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት

    (Ref: የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት)
  • •የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ:

    የ2013፤2014 ወይም 2015 በጀት በተመረጠ አንድ አመት ውስጥ ብር 2000000.00 / ሁለት ሚሊየን እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ አቅርቦትና መንግስትዊ ተቋም ያቀረቡበት የተፈፀመውን ውል፤የክፍያ ማረጋገጫና የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ

    (Ref: 14)
  • •የማቅረቢያ ጊዜ፤የገጠማ አገልግሎት:

    የማቅረቢያ ጊዜ፤የገጠማ አገልግሎት 30 ቀናት

    የገጠማ አገልግሎት ለሚያስፈልጋቸው ሙሉ የሚያስፈልገውን ኬብል፤ብሬከርና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገጠማና ሙከራ አድርጎ ማስረከብ የሚችል መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ

    (Ref: 14)
  • •ዋስትና:

    ዋስትና፤-1አመት ዋስትና መስጠት

    (Ref: 14)
  • •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

    (Ref: 4.3)
  • • የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ:

    በ2017 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

    (Ref: 4.2)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት 

    (Ref: 4.4)
  • •ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance):

    ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance)

    (Ref: 4.5)
  • •የጨረታ ማስከበሪያ :

    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 4.6)
  • •የማቅረቢያ ጊዜ፤የገጠማ አገልግሎት :

    የማቅረቢያ ጊዜ፤ 30 ቀን

    የገጠማ አገልግሎት ;-የገጠማ አገልግሎት ለሚያስፈልጋቸው ሙሉ የሚያስፈልገውን ኬብል፤ብሬከርና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገጠማና ሙከራ አድርጎ ማስረከብ የሚችል መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ

    (Ref: 14)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
Save Tender

procurement of examination bed

READ MORE
Oxygen cylinder transport pallet

READ MORE
ERA/PR0042/Procurement of Office supply

READ MORE
ERA/PR0040/PROCUREMENT OF Tyre 265/65R17

READ MORE