Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Police University
  • Address , Phone: +251944199467
  • Website
  • Deadline03 Oct 2025, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security200000
  • opening date2025-10-03 16:30:00
  • Categories Goods

Lot 21 የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ግዥ 2018

Ethiopian Police University


Tender Information

TitleLot 21 የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ግዥ 2018
DescriptionLot 21 የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ግዥ 2018
Procuring EntityEthiopian Police University
Reference NoEPU-NCB-G-0004-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-03 16:00:00
Invitation Date2025-09-23 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Sendafa, Room 02
Sendafa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116735510
Email: EPUmarketingteam1@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1503, Postal Code: 1503

LegalQualification

  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    "Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6."

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6

    (Ref: 4.3)

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፤
መስሪያ ቤታችን የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት አመት ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ለመግዛት በወጣው ግልጽ ጨረታ ላይ ለመወዳደር ድርጅቶች የሚከተለትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት በሚፈለገው መጠን ሰንዳፋ ከተማ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ፣ አዋሽ 7 ማሰልጠኛ፣ ኮልፌ/አ.አ./ እና አፖስቶ/ይርጋለም/ ማሰልጠኛ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2. ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond Bank Guarantee) ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ኢት/ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በE-GP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
3. ድርጅቶች ለመወዳደሪያነት የምታቀርቡትን ናሙና አይነቱን በመጥቀስ በጨረታ ሰነደ(specific requairement) ውስጥ በተቀመጠው የናሙና ማስረከቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባችሁ ፤ካልሆነ የማናስተናግዳችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
4. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው ለምግብ የሚያገለግል ጥራጥሬ እና አትክልት ግዥ ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
5. ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪኮድ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡
6. ከእንቁላል እና አትክልት ዉጭ ለሌሎች እቃዎች ናሙና ማምጣት ግዴታ ነው፡፡ አንዳንድ እቃዎች የተለየ መግለጫ ስላላቸው ቴክኒካል ስፔካቸውን ማየት ይጠበቅባችኋል፡፡
7. ከጥቃቅንና አነስታኛ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ የምታመጡ ድርጅቶች የምታመጡት ደብዳቤ በ2017 ዓ.ም በወጣው የግዥ መመረያ መሰራት ከአደራጁ ተቋም በትክክል የተጻፈ፣ የግንኙነት አድራሻ ያለው፣ በደብዳቤው ላይ የጨረታውን አይነት/የጨረታ መለያ ቁጥሩ/ እና የገንዘቡ መጠን መገለጽ አለበት፡፡
8. መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
Save Tender

procurement of examination bed

READ MORE
Oxygen cylinder transport pallet

READ MORE
ERA/PR0042/Procurement of Office supply

READ MORE
ERA/PR0040/PROCUREMENT OF Tyre 265/65R17

READ MORE