ለከፍተኛ አመራር ወንድ ሾፌሮች የሚሆን ሸሚዝ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ለከፍተኛ አመራር ወንድ ሾፌሮች የሚሆን ሸሚዝ ግዥ |
| Description | ደረጃውን ከጠበቀ ቁስ የተዘጋጀ ለከፍተኛ አመራር ወንድ ሾፌሮች የሚሆን ሸሚዝ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0438-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-02-27 18:00:00 |
| Invitation Date | 2025-02-27 15:48:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th Floor Ethiopia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: VAT Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ግዥ ፈፃሚው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ግዥውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡የሸሚዙን የጥራት ደረጃ ለመምረጥ እንድንችል ዋጋ የሚሞሉበትን የሸሚዝ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡በጥራትም በዋጋም አሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ድርጅት ሸሚዙን በተመረጠው ናሙና መሠረት የሚፈለገው የሸሚዝ መጠን(Size) Large (L) ስምንት ሸሚዝ፣ xL አራት ሸሚዝ እና xxL አራት ሸሚዝ በተቅላላው 16 ሸሚዝ በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ገቢ የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡
