የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ( ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫር ጽ/ቤት)
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ( ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫር ጽ/ቤት) |
| Description | የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ( ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫር ጽ/ቤት) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1014-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-01 10:50:04 |
| Invitation Date | 2026-04-30 10:50:04 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ አካባቢ ሴንጅ ዮሴፍ ትምህት ቤት አጠገብ ይርጋ ኃይሌ ፕላዛ ህንፃ ላይ, Room የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ) Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333155322 Email: hocrecordop@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ(Valid Trade license)
- •Vat Registration Certificate: የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት( Vat registration certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
እቃ ማስረከቢያ ቦታ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውድ ላይ ባለው መጋዘን ነው::
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው የ ጎማ መግለጫ መሰረት ጎማውን በትክክል እንዳስረከበ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው የ ጎማ መግለጫ መሰረት ጎማውን በትክክል እንዳስረከበ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
