Tender Detail

Tender Details

  • Company Office Of Federal Auditor General
  • Address , Phone: +251910429457
  • Website
  • Deadline01 May 2026, 11:17 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

procurement of traditional cloths for men and women's

Office Of Federal Auditor General


Tender Information

Titleprocurement of traditional cloths for men and women's
DescriptionGOODS
Procuring EntityOffice Of Federal Auditor General
Reference NoOFAG-NCB-G-0061-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-05-01 11:17:04
Invitation Date2026-04-30 11:17:04
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:Flamingo, Room 2/201
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 986652092
Email: ofagit@ethionet.et
Mailing Address:P.O. Box 457, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:;ዲዛይኑ የመስሪያ ቤቱ ሎጎ ነው ፡፡
1. ሀበሻ ልብስ የወንድ ሙሉ ልብስ ብዛት 4
2. የሴት ሙሉ ልብስ ከነ ነጠላው ብዛት 13

3. በሁለት ዓይን መነን የተሰራ ጥበብ ከነ ስፌቱ
4. 4 አርብ የሆነና እያንዳንዱ ከ75 ሴ ሜ ያላነሰ
5. አንገት እና እጁ ከጥበቡ (ከልብሱ) ጋር የሚሄድ ጥልፍ በሳባ የሚጠለፍ
6. ገበር በሳተን ጨርቅ ፡፡
7. የጥበቡ መደብ ከለር ውሀ ሰማያዊ የሚሰራበት የክር አይነት ሳባ
8. እና ጎመን አረንጓዴ የጥበቡ ስፋት 12 በሳንቲ ሜትር የሚሰራ የክር አይነት ሳባ ከለር ደማቅ ሰማያዊ
9. በእጅ እጅጌው ላይ የሚሰራው ጥልፍ ስፋት 2 በሴንቲ ሜትር እና የክር እይነት ሳባ
10. ጠቅላላ የልብሱ ብዛት 17
11. አንገቱ እና ነጠላው ላይ ያለው ጥበብ ስፋት 6 በሳንቲ ሜትር የክር አይነት ሳባ
ዲዛይኑ የመስሪያ ቤቱ ሎጎ ነው ፡፡
ማስታወሻ፡- ሙሉ የሀበሻ ልብስ ዲዛይን እና ጥለቱ ላይ የሚያርፈው የመ/ቤቱ ሎጎ ፋይል ላይ ተያይዟል ፡፡
Save Tender