Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline16 Oct 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security1000000
  • opening date2025-10-16 10:30:00
  • Categories Medical Equipment And Supplies

Procurement of Lot-7 Procurement of Medicine, Medical Supplies and Clinical Chemistry Reagents 2 /DHMD/2 /DHMD/

Ministry of Defense


Tender Information

TitleProcurement of Lot-7 Procurement of Medicine, Medical Supplies and Clinical Chemistry Reagents 2 /DHMD/2 /DHMD/
DescriptionLot-7 Procurement of Medicine, Medical Supplies and Clinical Chemistry Reagents 2 /DHMD/
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0258-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-16 10:00:00
Invitation Date2025-09-26 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Torhayiloch, Room 19
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113729325
Email: mickyecsu2012@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

LegalQualification

  • •Valid tax clearance certificate :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •VAT registration certificate :

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4. 6(b)(ii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

Bid Security

Amount: 1000000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

1.ግዥ ፈፃሚ አካል የሆነው የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ (Defense Health Main Department) የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚዘጋጀው በዋና መምሪያው ስም መሆን ይኖርበታል ፡፡
2.ለግዥ የቀረቡትን ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶችና የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶች እንዲሁም ኬሚካል ሪኤጀንቶች ለማቅረብ በጨረታው የሚሣተፍ ድርጅቶች በጨረታ ሰነዱ በተጠየቀው መስፈርት መሠረት ከሌሎች የህክምና ተቋሞች ጋር በ2016 እና 2017 ዓ.ም ግብይት ፈፅመው ቢያንስ 2 ውል በመልካም መፈፀማቸውንና የ2ቱ ውል የብር መጠን 10‚000‚000.00 እና ከዚህ በላይ መሆኑን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ በሲስተሙ ኮፒ ተደርጎ መቅረብና ኦርጅናሉ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባለው 1 ቀን ከጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጋር አብሮ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
3.ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶችና የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶች እንዲሁም ኬሚካል ሪኤጀንቶች የቆይታ ጊዜ ከ1 ዓመት ከ6 ወር እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም የቆይታ ጊዜው ተጫራቾች በምታዘጋጁዋቸው Compliance sheet መቅረብ ይኖርበታል፡፡
4. ተጫራቾች በዋና መምሪያው ለግዥ የቀረቡትን መድኃኒቶች ፣ የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶች እንዲሁም ኬሚካል ሪኤጀንቶች ውስጥ በሙሉ ወይም የሚጫረቱባቸውን በመለየት በራሳቸው ሠንጠረዥ በማዘጋጀት ለግዥ ከቀረበው ስፔስፊኬሽን ጋር ልዩነት መኖሩን ወይም አለመኖሩን በማረጋገጥ በሲስተሙ ህጋዊ ዶክመንት በሚያያዝባቸው ቦታዎች ውስጥ Other Document (OD) ስር ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ከላይ የተጠቀሡትን መስፈርቶች ሳይፈፅም የቀረ ተጫራች መስፈርቱን እንዳላሟላ ተቆጥሮ ውድቅ የሚደረግ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
4.ለግዥ ከቀረቡት ውስጥ በReagent Supplies for Clinical Chemistry Mindray 200E‚ Reagents for coagulation panel using ST art 4 -- RT 200 & Reagents for BC 3000 hematology analyzer የቀረቡት በሴት ሲሆን በስራቸው የቀረቡትን የሪኤጀንት ዓይነቶች በጥቅል ማቅረብ የሚችል ተጫራች ብቻ መሳተፍ ይኖርበታል፡፡
5.ተጫራቾች የኦፍ (of) ልዩነት መኖሩን በ Compliance sheet የምትገልፁ ቢሆንም ዋጋ ስትሞሉ ግን ዋና መምሪያው ባወጠው መሠረት አስልታችሁ መሆኑን መገንዘብ ይኖርባችኋል፡፡
6.ተጫራቾች ማቅረቢያ ጊዜ በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሠው መሠረት ከተወሰኑ በ20 ቀን ከሚቀርቡ መድኃኒቶች ውጭ በአብዘሃኛው የሚቀርበው ውል ከታሠረበት በ45 ቀናት ወይም ባነሰ ቀን ውስጥ ማቅረብ የሚኖርባቸው መሆኑን ተገንዝበው በጨረታው መሳተፍ ይኖርባቸዋል፡፡
Save Tender