Procurement of Medicines, Regular Medical Supplies and Chemicals 1 /DHMD/
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Procurement of Medicines, Regular Medical Supplies and Chemicals 1 /DHMD/ |
| Description | Lot-8 Procurement of Medicines, Regular Medical Supplies and Chemicals 1 /DHMD/ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0263-2018-BID-Limited |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2025-10-14 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-09-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Torhayiloch, Room 19 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113729325 Email: mickyecsu2012@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •Valid tax clearance certificate :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •VAT registration certificate :
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4. 6(b)(ii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.ግዥ ፈፃሚ አካል የሆነው የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ (Defence Health Main Department) የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2.ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶች የቆይታ ጊዜ በምታዘጋጁዋቸው Compliance sheet መቅረብ ይኖርበታል፡፡
3. ተጫራቾች በዋና መምሪያው ለግዥ የቀረቡትን መድኃኒቶች ውስጥ በሙሉ ወይም የምታመርቷቸውን መለየት በራሳችሁ ሠንጠረዥ በማዘጋጀት ለግዥ ከቀረበው ስፔስፊኬሽን ጋር ልዩነት መኖሩን ወይም አለመኖሩን በማረጋገጥ እንዲሁም የመድሃኒቱን የመቆያ ጊዜ ፣ የማቅረቢያ ጊዜ እና መለኪያ በመሙላት በሲስተሙ ህጋዊ ዶክመንት በሚያያዝባቸው ቦታዎች ውስጥ Other Document (OD) ስር ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
4.ተጫራቾች የኦፍ (of) ልዩነት መኖሩን በ Compliance sheet የምትገልፁ ቢሆንም ዋጋ ስትሞሉ ግን ዋና መምሪያው ባወጠው ስፔስፊኬሽን (የኦፍ) መጠን መሠረት አስልታችሁ መሆኑ ይኖርበታል፡፡