Tender Detail

Tender Details

  • Company Mekidelamba University
  • Address , Phone: +251927361873
  • Website
  • Deadline12 Oct 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security20000
  • opening date2025-10-12 14:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

ለተማሪዎች ምግብ ቤት የምግብ ማብሰያ እንጨት ፈለጣ አገልግሎት ግዥ03

Mekidelamba University


Tender Information

Titleለተማሪዎች ምግብ ቤት የምግብ ማብሰያ እንጨት ፈለጣ አገልግሎት ግዥ03
Descriptionለተማሪዎች ምግብ ቤት የምግብ ማብሰያ እንጨት ፈለጣ አገልግሎት ግዥ03
Procuring EntityMekidelamba University
Reference NoMAU-NCB-NC-0071-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-12 14:00:00
Invitation Date2025-10-02 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:GIMBA, Room MAU-G1-FLOOR4
TULUAWLIYA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 910681916
Email: yimer0341@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 32, Postal Code: ---

LegalQualification

  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)

ProfessionalQualification

  • •Personnel for the key positions:

    Among the staff mentioned in Sub-Clause, Bidder must demonstrate that it will have the personnel for the key positions that meet the following requirements

    (Ref: 37.3 (c))

Bid Security

Amount: 20000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ ዩኒቨርሲቲችን ባወጣዉ በዚህ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶ የሚከተለውን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈቸው የጉልበት ዋጋ በራሱ ማህበር አሟልቶ እና አቅረቦ ማስራትየሚችል መሆን አለበት፡፡ 2. ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond/ Bank Guarantee) ወይም Cpo ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ መቅደላ አምባ የኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ አስተዳደር ህንፃ G-R-04 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ አለባችሁ፡፡ 3. ዋጋ ስትሞሉ ዝርዝር መስፈርቱን እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡ 4. ተጫራቾች በአነስተኛ እና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበርያው የገንዘብ መጠን በመጥቀስ፤ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃችሁ መስርያ ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ 5. የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ 6. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender