የጤና ካምፖስ የወጥ ቤት ባልትና አገልገሎት ግዥ/ Purchase of kitchen widower and services/
Debremarkos University
Tender Information
| Title | የጤና ካምፖስ የወጥ ቤት ባልትና አገልገሎት ግዥ/ Purchase of kitchen widower and services/ |
| Description | የጤና ካምፖስ የወጥ ቤት ባልትና አገልገሎት ግዥ/ Purchase of kitchen widower and services/ |
| Procuring Entity | Debremarkos University |
| Reference No | DMU-NCB-NC-0042-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-17 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-02 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Haddis Alemayehu, Room Tawoderose Bakfa Building G+0 Office No. 014 Dabre Markos, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913730626 Email: yirsaw1970@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 269, Postal Code: -- |
LegalQualification
- •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፡-
• አሸናፊው ድርጅት ውል ሲይዝ የሰራተኞችን ፋይል ማቅረብ የሚችል፤
• የሚሞላው ዋጋ የአንድ ሠራተኛ የወር ሂሣብ ሲሆን ስሌቱም፡- የ1 ሠራተኛ የወር ክፍያ X የሠራተኛ ብዛትX የቆይታ ጊዜ (2 ዓመት/ 24 ወራት) = ጠቅላላ ድምር ሆኖ ክፍያው የሚፈፀመውም በየወሩ ይሆናል፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤በጥቃቅን የተደረጁ ከሆኑ ከአደራጃቸው መ/ቤት የዋስትና መጠኑን በደብዳቤ ተገልፆ የጨረታው ቀን ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲው (ዋና ካምፓስ) ግዥ ክፍል ቴዎድሮስ በካፋ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 14 ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡