Lot 32;- የሴቶች ጫማ ግዥ ለሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት 2018/2026/PUR
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Lot 32;- የሴቶች ጫማ ግዥ ለሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት 2018/2026/PUR |
| Description | Lot 32;- የሴቶች ጫማ ግዥ ለሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት 2018/2026/PUR |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1018-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-02 16:14:10 |
| Invitation Date | 2026-05-01 16:14:10 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Moyale;- around commercial of Ethiopia Gembo bar branch, Room Moyale customs branch office 2nd floor 3rd room Moyale, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 464441702 Email: moyaleccb.mgt@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 45, Postal Code: // |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ግዥው የሴቶች ጫማ ግዥ ሲሆን፣ በተጠየቀው የጫማ መግለጫ (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት::
የጫማ ናሙና እስከ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል ቀርበዉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡
ናሙና ያላቀረበ ተጫረች/ድርጅት/ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ የማያልፍ ይሆናል፡፡
አሸናፊ ተጫረች እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት (የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት)
ክፍያ በተመለከተ በአቀረባቸዉ ናሙና መሰረት ዕቃዉን ስታስረክቡ የሚከፍልላቸው ይሆናል፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡