ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ብትን ጨርቅ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ ነው
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ብትን ጨርቅ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ ነው |
| Description | ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ብትን ጨርቅ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ ነው |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-1051-2018-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-05-06 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-02 11:01:44 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 915736351 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተጫራቾቾ የጨርቁን የሜትር መቁጥ አገልግሎት ብቻ ዋጋ መስጠት ይጠበቅባቸዋል
የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤ በመቅረብ በመለካት መቁረጥ የሚተበቅበት ሰሆን ተጫራቾች ይህንን አውቀው መወዳደር ይጠበቅባቸዋል፡፡
አሸናፊ የሆነው ድርጅት የሚቆረጡን ጨርቆች በጥንቃቄ በሚሰጠው የሜትር ልኬት መሰረት በመቁረጥ እና በልኩ አጣጥፎ በማስቀመጥ አገልግሎቱን መስጠት የሚጠበቅበት ሲሆን አገልግሎቱ ሲጠናቀቅ መ/ቤቱ ወዲያውኑ ክፍያውን የሚከፍል የሆናል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤