LTO-የመሰብሰቢያ አዳራሽ የወንበርና የጠረጴዛ ልብስ እጥበት አገልግሎት
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO-የመሰብሰቢያ አዳራሽ የወንበርና የጠረጴዛ ልብስ እጥበት አገልግሎት |
| Description | LTO-የመሰብሰቢያ አዳራሽ የወንበርና የጠረጴዛ ልብስ እጥበት አገልግሎት |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0509-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-03-01 09:45:00 |
| Invitation Date | 2025-03-01 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Saris road around kadisco mulege building, Room 3rd floor office no 303 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 966061659 Email: muluneshahmed87@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Visible valid trade license
- •Vat Registration Certificate: Visible VAT registration certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Visible Business organization registration certificate
- •Other Documents: Visible Taxpayers registration certificate(TIN Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• ቅ/ጽ/ቤቱ አሸናፊ ከሆነው ተጫራች ጋር ውል በመያዝ የተያዘው ውል እስከሚጠናቀቅ ድረስ የስራ ትዕዛዝ በመስጠት ስራዎችን እንዲሰራ ያደርጋል፡፡
• አሸናፊ ተጫራች ድርጅት እጥበቱ ያልተስተካከለ ወይም ያልፀዳ ከሆነ ድጋሚ እጥበት ማከናወን ይኖርበታል፡፡
• አሸናፊ ተጫራች ድርጅት የሚታጠቡት ልብሶች ከመታጠቡ በፊት መውሰደድና ከታጠበ በኋላ መመለስ ይኖርበታል
• አሸናፊ ተጫራች ድርጅት ለእጥበት ከተሰጠው የወንበር እና የጠረጴዛ ልብስ ቢጠፋ ወይም ቢቀደድ በተመሳሳይ ጨርቅ የመተካት ግዴታ አለበት
• ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡